ውሎ መስዋዕት
የድርሻችንን
ውሎአችን እንደተለመደው ኢትዮጵያውያንን እና በሊባኖስ ያሉ ስደተኞችን በተቻለ አቅም በኢኮኖሚ፣በህግ ፣በህክምና እና በማህበራዊ ክስተቶች ላይ በመገኘት ድጋፍ ማድረግ ነው። ዛሬም ለነገ ዝግጅት ለቤተሰብ የሚሆን የምግብ ድጋፍ በማዘጋጀት ውለናል ስርጭቱንም ነገ እናካሂዳለን። ይህንንም ድጋፍ እንድናደርግ ለረዳን @Gaia Ziad. ምስጋናችን የላቀ ነው።
.