ነጻ ባርነት በሊባኖስ

እንደሚታወቀው በሊባኖስ ከሌላው ስደተኛ በላቀ ሁኔታ ኢትዮጵያውያን በየአካባቢው እንገኛለን። ነገር ግን እንደ ብዛታችን መጠን ምንም ደጋፊ እና ከጎናችሁ ነን፣ ነኝ ባይ ቢኖርም ችግራችን ግን ከቁጥራችን ገዝፎ ይገኛል። በከፍተኛ ሁኔታ በአሁን ሰአት በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለው በደል ደሞዝ ያለመከፈል ነው። ይህንን ደሞዝ ያለመከፈል ችግር ትኩረት ሰጥቶ ለተበዳይ ፍትህን ለማሰጠት ጥረት የሚያደርጉ ቢኖሩም አባይን በጭልፋ እንዲሉ እህቶቻችንContinue reading “ነጻ ባርነት በሊባኖስ”