ነጻ ባርነት በሊባኖስ

እንደሚታወቀው በሊባኖስ ከሌላው ስደተኛ በላቀ ሁኔታ ኢትዮጵያውያን በየአካባቢው እንገኛለን። ነገር ግን እንደ ብዛታችን መጠን ምንም ደጋፊ እና ከጎናችሁ ነን፣ ነኝ ባይ ቢኖርም ችግራችን ግን ከቁጥራችን ገዝፎ ይገኛል። በከፍተኛ ሁኔታ በአሁን ሰአት በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለው በደል ደሞዝ ያለመከፈል ነው። ይህንን ደሞዝ ያለመከፈል ችግር ትኩረት ሰጥቶ ለተበዳይ ፍትህን ለማሰጠት ጥረት የሚያደርጉ ቢኖሩም አባይን በጭልፋ እንዲሉ እህቶቻችንContinue reading “ነጻ ባርነት በሊባኖስ”

ሊባኖስ እና መቆምያ የሌለው የኢትዮጵያውያን ፍልሰት

https://fb.watch/5LoJmb1KMq/ ወደ ሊባኖስ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መምጣት ከጀመሩ በዛ ያሉ አስርት አመታት እንዳለፉ እሙን ነው። በነዚህ ግዜያትም ለቁጥር የሚታክቱ ዜጎቻችን አልፈዋል አካለ ጎዶሎ ሆነዋል አዕምሯቸውን ስተው ወደ አገራቸው ገብተውል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ልጆች ከሌላ አገር ዚጋ ወንዶች ተወልደው በተለያየ መንገድ ወደ አገር ገብተዋል።  ከምንም እና ከምንም ኢትዮጵያችን ከነዚህ ህይወታቸውን እየገብሩ ከሚኖሩ ልጆቿ መጠኑ ከፍተኛ የሆነContinue reading “ሊባኖስ እና መቆምያ የሌለው የኢትዮጵያውያን ፍልሰት”

ውሎ መስዋዕት

ውሎ መስዋዕት የድርሻችንን ውሎአችን እንደተለመደው ኢትዮጵያውያንን እና በሊባኖስ ያሉ ስደተኞችን በተቻለ አቅም በኢኮኖሚ፣በህግ ፣በህክምና እና በማህበራዊ ክስተቶች ላይ በመገኘት ድጋፍ ማድረግ ነው። ዛሬም ለነገ ዝግጅት ለቤተሰብ የሚሆን የምግብ ድጋፍ በማዘጋጀት ውለናል ስርጭቱንም ነገ እናካሂዳለን። ይህንንም ድጋፍ እንድናደርግ ለረዳን @Gaia Ziad. ምስጋናችን የላቀ ነው። .